“መከላከያን ኦዲት ማድረግ ሚስጢር ማባከን ነው” ኃይለማርያም ደሳለኝ
“የመከላከያ ወጪ ሚስጢር ነው::”የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈረጌሳ
“ባልተሟላ ሰነድ ወጪ ተደረገ ማለት ብሩ ተበላ ማለት አይደለም” አፈጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ
“የመከላከያና የደህንነት ተቋማት የፋይናንስ አያያዝ ከፍተኛ ችግር አለበት::”የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሪፖርት

የኢሳት ምንጮች እንዳሉት በአገሪቱ ከፍተኛ ሙስና ከሚፈጸምባቸው ተቋማት መካከል ግንባር ቀደሙ መከላከያ መሆኑን
አስታውሰው አንድ ወርሃዊ ደመወዙ 4 ሺ ብር የማይሞላ ከፍተኛ የመከላከያ ሹም በአዲስአበባ ቁልፍ ቦታዎች ጭምር
በሚሊየን ብር የሚገመቱ ቪላዎችንና ሕንጻዎችን የሚገነባበት እንዲሁም ትልልቅ ንግዶችን የሚያንቀሳቅስበት ሁኔታ
የአደባባይ ሚስጢር ነው በማለት የእነአቶ ኃይለማርያም ሙግት ጥቅሙ ለሙሰኞቹ ጀኔራሎች ነው ብለዋል፡፡
አዲሱ ሕግ በቀጣይ ዓመት ለፓርላማው ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ዋና ኦዲተር ሕጉ እስኪጸድቅ
መከላከያና የደህንነት ተቋማትን ኦዲት እንዳያደርግ መታዘዙንም ምንጮቻችን አረጋግጠዋል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ 60 ከፍተኛ ጀኔራሎች መካከል 58ቱ በትጥቅ ትግሉ ወቅት የህወሀት አባል ሆነው የመጡ ናቸው።

መከላከያን ከላይ ሆነው የሚዘወሩት 7ቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በሙሉ የህወሀት ታጋዮች ናቸው። ባለፉት 22 አመታት
በዚህ ከፍተኛ አመራር ውስጥ የሌላ ብሄር ተወላጅ ተካቶ አያውቅም።
No comments:
Post a Comment